ሩሲያ በዩክሬን ምስራቃዊ ዋና የሆንችው ቶሬትስክ ከተማ አጠገብ ያለች መንደር መያዟን ዛሬ አስታውቃለች፡፡ ኪየቭ በበኩሏ በሩሲያ ሌሊት ላይ ባደረሰችው ጥቃት አራት ሰዎች መሞታቸውን ገልጻለች። የሩስያ ...
በእስራኤል እና በፍልስጤም ታጣቂ ቡድን መካከል ያለውን ግጭት ለማስቆም በተደረሰሰው ስምምነት መሰረት ሃማስ ሶስት የእስራኤል ታጋቾችን ዛሬ ለቋል፡፡ የ54 አመቱ ፈረንሣይ-እስራኤላዊው ኦፌር ካልዴሮንና የ35 ዓመቱ ያርደን ቢባስ፣ ወደ እስራኤል ከመመለሳቸው በፊት በደቡብ የጋዛ ከተማ ካን ዮኒስ ለቀይ መስቀል ...
የትራምፕ አስተዳደር “ የጃኑዋሪ 6 ጉዳይ” በመባል በሚታወቀው ከአራት አመት በፊት የተካሄደውን ምርጫ ውጤትን ተከትሎ በዩናይትድስ ስቴትስ ምክር ቤት ሕንፃ ላይ በደረሰው ጥቃት ዙርያ ምርመራ ላይ የተሳተፉ አቃቢያነ ህጎችን ከስራ አባሯል፡፡ በዚህ ሂደት ተሳትፎ የነበራቸው የፌደራል ምርመራ ቢሮ ኤፍ ቢ አይ መርማሪዎች ...
ትላንት ረቡዕ ጥር 21 ቀን 2017 ዓ.ም በዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረሚካኤል ቡድን የተሾሙ ግለሰብ በትግራይ ክልል የመቐለ ኤፍ ኤም ራድዮ ጣቢያን ለመቆጣጠር መሞከራቸውን የጣቢያው ጊዜያዊ ሥራ ...
"ምህረት" የሚለው ስሟ የምታወቀው አሜሪካዊቷ ሜርሲ ኤሪክሰን ኢትዮጵያ ውስጥ ከ20 ዓመት በላይ ኖራለች፣ አማርኛም ትናገራለች። ምህረት በአማራ ክልል፣ ባሕር ዳር ከተማ ውስጥ ለ20 ዓመታት የበጎ ...
በሩዋንዳ የሚታገዘው ኤም 23 የተባለው ታጣቂ ቡድን ቁልፍ የሆነችውን የምሥራቅ ኮንጎ ዋና ከተማ ተቆጣጥሬአለሁ ማለቱን ተከትሎ ዩናይትድ ስቴትስ ድርጊቱን አውግዛለች። በተያያዘ ዜና የኬኒያ ፕሬዚደንት ...
Corneille Nangaa, one of the political leaders of the M23 rebels, said during a briefing Thursday that “we are going to fight ...
የፈረንሳይ ኃይሎች ከምዕራብ አፍሪካዊቷ ቻድ ሙሉ ለሙሉ ለቀው ወጥተው መጨረሳቸውን የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ማሃማት ኢድርስ በደስታ ተቀብለውታል። ይህም ፈረንሳይ ጂሃዲስት ታጣቂዎች በስፋት ከሚንቀሳቀሱበት ...
አንድ ሕጻንና እናቱን እንዲሁም ሌሎች አራት ተሳፋሪዎችኝ የያዘ የሕክምና አውሮፕላን ፊላደልፊያ ውስጥ መኖሪያ ቤቶች ላይ ተከስክሷል። አውሮፕላኑ ሕክምናውን ያጠናቀቀ ሕጻንና ሌሎቹን የሕክምና ተጓጓዦች ይዞ ሰሜን ምሥራቅ ፊላደልፊያ ከሚገኝ አየር ማረፊያ በተነሳ በግማሽ ደቂቃ ውስጥ ነበር የተከሰከሰው። አውሮፕላኑ ...
Investigators recovered Thursday the so-called black boxes from the American Airlines jet that broke into several pieces in ...
የሐማስ ታጣቂ ቡድን በመጪው ቅዳሜ የሚለቀቁ ታጋቾችን ስም ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ እስራኤልም እንደሚለቀቁ አረጋግጣለች። ለአራተኛ ዙር የሚደረገው የታጋቾች እና የእስረኛ ልውውጥ የሚካሄደው፣ ላለፉት 15 ...