ዩክሬን በ337 ድሮኖች ሩሲያ ላይ ጥቃት የሰነዘረች ሲሆን፤ ከእነዚህ ውስጥ 91 ድሮኖች ሞስኮን ኢላማ ያደረጉ እንደነበሩ የሩሲያው የዜና ኤጀንሲ ታስ ባወጣው መረጃ ያመለክታል። ...
የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ልጅ ጀነራል ካይነሩጋባ በኤክስ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ "መላውን የደቡብ ሱዳን ግዛት እንደራሳችን ቆጥረን እንጠብቃለን" ብለዋል። የደቡብ ሱዳን መንግስት ግን ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የኤሌክትሪክ መኪና አምራች ኩባንያ ኃላፊና አጋራቸው ለሆነው ቢሊየነሩ ኢለን መስክ ድጋፋቸውን ለማሳየት አዲስ ቴስላ መኪና እንደሚገዙ ተናግረዋል። ትራምፕ ይህን ...
በትናንትው እለት የአቶ ጌታቸው ረዳ የተጻፈ ደብዳቤ ሶስት ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ማለትም፤ ሜጀር ጀነራል ዮሃንስ ወልደጊዮርጊሰ፣ ሜጀር ጀነራል ማሾ በየነ እና ብርጋዴር ጀነራል ምግበይ ሀይለ ...
የጀርመን ጦር (ቡንዴስቬር) 19 "ስካይ ሬንጀር 30" ጸረ ድሮን ተሽከርካሪዎችን ለመግዛት አዟል። ራይሜታይ ኩባንያ ከ630 ሚሊየን ዩሮ በላይ የሚያወጡትን ተሽከርካሪዎች ከ2027 - 2028 ባለው ...
ይህ እቃ ባንኮች ከተገነቡባቸው መሬት ላይ የተቆፈረ አፈር ሲሆን አንድ ከረጢት አፈር በ880 ዩዋን ወይም 120 ዶላር እየተሸጠ ይገኛል። ሳውዝ ቻይና ሞርኒንግ ፖስት እንደዘገበው ከሆነ ይህ ከባንኮች ...
የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ባለፈው ወር በነጩ ቤተመንግስት ከትራምፕ ጋር ንትርክ ውስጥ ገብተው ያለስምምነት ከወጡ በኋላ አሜሪካ ለዩክሬን የምታደርገውን ወታደራዊ ድጋፍ በጊዜያዊነት አቋርጣለች። ከሳተላይት ...
በኩርድ የሚመራውና በአሜሪካ የሚደገፈው በነዳጅ ሀብት የበለጸገውን አብዛኛውን ሰሜን ምስራቅ ሶሪያን የተቆጣጠረው የሶሪያ ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች (ኤስዲኤፍ) የሶሪያን አዲስ ተቋማት ለመቀላቀል በትናትናው እለት ከደማስቆ መንግስት ጋር ስምምነት ላይ መድረሱን ሮይተርስ የሶሪያን ፕሬዝደንት ጽ/ቤት ጠቅሶ ዘግቧል። የጊዜያዊ ...
በብሪታያ በቤተ ሙከራ የተቀነባበሩ ምግቦች በሚቀጥሉት ሁለት አመታት ውስጥ ለገበያ እንዲቀርብ ፈቃድ ልትሰጥ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ የሀገሪቱ የምግብ ደረጃዎች ኤጄንሲ በቤተ ሙከራ ውስጥ የሚመረት ሥጋ፣ የወተት ተዋጽኦ ፣ ስኳር እና ሌሎችም ምርቶች ለሰው ልጅ ፍጆታ እንዲውል ከተጠበቀው ጊዜ ቀድሞ ፈቃዱ እንደሚሰጥ ...
የካናዳ ገዥው ሊበራል ፓርቲ መሪ ለመሆን በተደረገው ውድድር የቀድሞው የማዕከላዊ ባንክ ሃላፊ ማርክ ካርኒ ማሸነፋቸውን እሁድ ዕለት የወጡ ይፋዊ ውጤቶች አሳይተዋል። ካናዳ ከአሜሪካ ጋር የንግድ ...
የሰዎችን የዕለት ተዕለት ስራዎች ከሚያቀሉ ተቋማት መካከል አንዱ የሆኑት ባንኮች በመላው ዓለማችን ሀገራት በሚገባ አልተስፋፉም፡፡ እንደ ብሊምበርግ ዘገባ ከሆነ ከዓለማችን ስምንት ቢሊዮን ህዝብ ውስጥ ...
የአሜሪካ ባለስልጣናት በየካቲት ወር በሳዑዲ ዋና ከተማ ሪያድ ከሩሲያ ባለስልጣናት ጋር ተገናኝተው የሁለትዮሽ ውይይቶች ያደረጉ ሲሆን በዋናነት በቀድሞው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ይፋዊ ግንኙነት ከተቋረጠ ...