ዶናልድ ትራምፕ ዳግም ወደ ኋይት ሃውስ በተመለሱበት የሥልጣን ዘመናቸው መጀመሪያ ቀን ከፈረሟቸው ፕሬዝዳንታዊ የሥራ ማስፈጸሚያ ትእዛዞች መካከል ስደተኞችን የተመለከተው አንዱ ነው፡፡ ትእዛዙን ተከትሎ፣ በአሜሪካ በሕገ ወጥ መንገድ የሚኖሩና በወንጀል አድራጎት ውስጥ የተሳተፉትን ወደ አገራቸው የመመለስ ሥራ ተጀምሯል፡፡ ...
በኢትዮጵያ ያለው ወቅታዊ ኹኔታ፣ ጋዜጠኞች፥ በነጻነት ዘገባዎችን እንዳይሠሩ አዳጋች እየኾነ መምጣቱን፣ በልዩ ልዩ ብዙኀን መገናኛዎች ላይ የሚሠሩ ባለሞያዎች እና የሞያው ማኅበራት ይናገራሉ። እስር፣ ...
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ የዩክሬይን ጦርነት እንዲቆም ከሀገሪቱ መሪ ጋራ በአስቸኳይ ድርድር እንዲጀመር በቴሌፎን ካነጋገሯቸው ከሩሲያ መሪ ቭላዲሚር ፑቲን ጋራ ስምምነት ላይ ...
ብዙ የዩክሬን ወንዶች ለዘመቻ በመጠራታቸው የዩክሬን ሴቶች በሀገሪቱ ሰፊ የድንጋይ ከሰል ማውጫ ውስጥ እንዲሠሩ ተዳርገዋል፡፡ ሌሲያ ባካሌት በዲኒፕሮፔትሮቭስክ ክልል ወደሚገኝ የማዕድን ማውጫ ሄዳ ...
“የዓለም መሪዎች፣ የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ የሃገሪቱ ጦር በዓለም ያለውን ወቅታዊ አቋም ለመገምገም መነሳታቸው፣ አሜሪካ ጥሎ ለመውጣት አስባ መስሏቸው ከሆነ ተሳስተዋል” ሲሉ አዲሱ ...
ሃሺሽ አስገብተሃል በሚል በሩሲያ ላለፉት ሦስት ዓመታት ተኩል በእስር ላይ የነበረው አሜሪካዊ አስተማሪ በእስረኛ ልውውጥ ተለቋል። መምህር ማርክ ፎግልን ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ በዋይት ሃውስ ...
The country’s former government was behind systematic attacks and killings of protesters as it strived to hold onto power ...
Internally displaced people (IDPs) near eastern city of Goma board pirogues on Lake Kivu after leaving the nearby Bulengo IDP ...
American teacher Marc Fogel was freed by Russia where he had been detained since August 2021 for bringing medically ...